የአዲሱ መሪ ፈተናዎች ምንድ ናቸው? የዋዜማን ትንታኔ ያድምጡ


በዕለቱ የዋዜማ መሰናዶ
  • መልከ መልካሙና አንደበተ-ርዕቱው ዶ/ር አብይ አህመድ የአፋኙ የኢህአዴግ መሪ ናቸው! የአዲሱ መሪ ፈተናዎች ምንድ ናቸው?
  • እነ እስክንድር ነጋና የባህርዳር ታሳሪዎች ያለምንም ህጋዊ ተጠየቅ እየተሰቃዩ ነው
  • የሞያሌውን ግድያ እንዲያጣራ የተሰየመው ቡድን ተልዕኮውን አቋረጠ 
ዋዜማን አድምጡ አጋሩ

Post a Comment

0 Comments