ወይዘሮ እማዋይሽ ለኛ እንደቆመች እኛም አለንልሽ ልንላት ይገባል!!
ወይዘሮ እማዋይሽ አለሙ በእስር ቤት ውስጥ ባሳለፈቸው መከራ እና በተፈጸመባት ስቃይ ምክንያት ህይወቷን ከፍተኛ አደጋ ላይ ለሚጥል የጤና ችግር ተዳርጋለች። አስቸኳይ እና ተገቢውን ህክምና ለማግኘትም ከፍ ያለ ገንዘብ አስፈልጓታል።ስለዚህም በመላው አለም ላይ ያላችሁ ወገኖች እባካችሁ የቻላችሁን ያህል ገንዘብ በማዋጣት ተባበሯት! ወይዘሮ እማዋይሽ አለሙ በእስር ቤት ውስጥ ባሳለፈቸው መከራ እና በተፈጸመባት ስቃይ ምክንያት ህይወቷን ከፍተኛ አደጋ ላይ ለሚጥል የጤና ችግር ተዳርጋለች። አስቸኳይ እና ተገቢውን ህክምና ለማግኘትም ከፍ ያለ ገንዘብ አስፈልጓታል።
ስለዚህም በመላው አለም ላይ ያላችሁ ወገኖች እባካችሁ ይህን ሊንክ በመጫን የቻላችሁን ያህል ገንዘብ በማዋጣት ህይወቷን እንታድግ! ወይዘሮ እማዋይሽ አለሙን ለመርዳት gofundme ይጫኑ
During her 9 Years of imprisonment, she has gone through untold suffering which has now caused her to end up in life-threatening complications. As a result, she has now been told by Medical experts that she urgently needs special treatment to save her life.
Every Ethiopian including all justice loving people of the world are kindly asked to contribute as much money as you can by following this link so that we all can save the life of this amazing heroic woman who put her life in danger way for her conviction to bring democracy & justice in Ethiopia.
To contribute please follow this link gofundme
To contribute please follow this link gofundme
0 Comments