ስለ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስተር አቻምየለህ ታምሩ ምን ይላል

አቻምየለህ ታምሩ የሐይለማርያም ደሳለኝ በአብይ አህመድ መተካትን አስመልክቶ ከጀርመን ድምጽ የአማርኛው ክፍል ጋር የነበረው አጭር ቆይታ!