አዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ በሚገኘው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የመኖሪያ ህንፃ አካባቢ ትናንት ሌሊት በነበረ የተኩስ ልውውጥ የሰው ህይወት መጥፋቱን የዓይን እማኞች ገለፁ።
ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህንፃ ጥበቃ ከተሰማሩ የፌደራል ፖሊስ አባላት መካከል የተደረገ እንደሆነ በተነገረው የተኩስ ልውውጥ ሶስት ሰዎች መሞታቸው ታውቋል።
የተኩስ ልውውጡ እኩለ ሌሊት አካባቢ ተጀምሮ እስከ ንጋት መቀጠሉን በአካባቢው ነዋሪ የሆኑ ሰዎች ጨምረው ገልፀዋል።
የመስከረም 24/ 2011ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ ራዲዎን ያድምጡ
0 Comments