ዶክተር አወል አሎ

(ቪኦኤ) - ዶ/ር አወል በማከል “በሕገመንግሥትና በሕግ በግልፅ እንደተቀመጠው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) በሰላማዊ መንገድ ትግል ለማድረግ መርጦ ወደ አገር ውስጥ ከገባ በኋላ ታጣቂዎች ሊኖሩት” አይገባም ብለዋል።

(ቃለምልልሱን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)